እውነትን የማያጎብጥ ዘለፋ 

(በሳምሶን ሚኪያሎቪች) ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ከስር የተመለከተውን ጽሁፍ ማስረጃ አድርገው አዲሱ ብሄረተኝነት ወዴት እየሄደ ነው የሚል ጥያቆ አነሱ። መለስ ጨናዊ እወክለዋለሁ ያለውን ህዝብ ‘ወርቂ ህዝቢ’ ፣ ጃዋር መሀመድ ‘ኦሮሞ ይቅደም~Oromo First ‘ ሲል የጮሁ ” ይሰቀል” ያሉ ወገኖች ዛሬ አንዱ ተነስቶ የገዛ ብሄሩን ‘የእግዜያብሄር የበኩር ልጅ’ ብሎ ሲያሞካሽ እርሱን ትተው ፕሮፌሰሩን መወረፍ ያዙ። የግለሰቡን ጽሁፍ … Continue reading እውነትን የማያጎብጥ ዘለፋ